Get the latest breaking news and top news headlines World News on Arts Tv Channel Breaking international news and headlines Visit Arts Tv for up-to-the-minute news, breaking news, video, audio and feature stories በኮፓ አሜሪካ ግማሽ ፍፃሜ ብራዚል ከአርጀንቲና ዛሬ ሌሊት ተጠባቂ ጨዋታ ያደርጋሉ፡፡ በሴቶች የዓለም ዋንጫ ግማሽ ፍፃሜ እንግሊዝ ከአሜሪካ የሚያደርጉት የዛሬ ምሽት ጨዋታ ይጠበቃል፡፡ በኮፓ አሜሪካ ብራዚል ግማሽ ፍፃሜውን ስትቀላቀል፤ አርጀንቲና ዛሬ ምሽት ተጠባቂ ጨዋታ ይኖራታል፡፡ ስፔናዊው አጥቂ ፈርናንዶ ቶሬስ ከእግር ኳስ ራሱን ማግለሉን አስታውቋል፡፡ 8ኛው የሴቶች ዓለም ዋንጫ ውድድር ዛሬ ምሽት ይጀመራል፡፡ አውሮፓ በአውሎ ነፋስ የመመታት ስጋት ውስጥ ገብታለች፡፡ ዛሬ ምሽት የዩሮፓ ሊግ የፍፃሜ ጨዋታ ይጠበቃል፡፡ ኔይማር የብረዚል አምበልነቱን በአልቬስ ተቀምቷል:: World NEWS በኮፓ አሜሪካ ግማሽ ፍፃሜ ብራዚል Jul 02, 2019 Continue reading በሴቶች የዓለም ዋንጫ ግማሽ ፍፃሜ Jul 02, 2019 Continue reading በኮፓ አሜሪካ ብራዚል ግማሽ ፍፃሜውን Jun 28, 2019 የአርጀንቲና እና ቬንዙዌላ አሸናፊ በግማሽ ፍፃሜው ከብራዚል ይገናኛል፡፡ Continue reading ስፔናዊው አጥቂ ፈርናንዶ ቶሬስ ከእግር Jun 21, 2019 ኢል ኒኖ እግር ኳስን መጫወት አቆመ፡፡ Continue reading 8ኛው የሴቶች ዓለም ዋንጫ ውድድር Jun 07, 2019 ኢትዮጵያዊቷ ዋና ዳኛ ሊዲያ ታፈሰ አፍሪካን ከወከሉ አርቢትሮች አንዷ ነች፡፡ Continue reading አውሮፓ በአውሎ ነፋስ የመመታት ስጋት Jun 06, 2019 የአውሮፓ ስጋት Continue reading World Feed በኮፓ አሜሪካ ግማሽ July 02, 2019 የ2019 የኮፓ አሜሪካ ውድድር ግማሽ ፍፃሜ ዙር ላይ የደረሰ ሲሆን ዛሬ ከዕኩለ ሌሊት በኋላ በእኛ ሰዓት አቆጣጠር 9፡30 ሲል በሁለቱ ታላቅ የደቡብ አሜሪካ ሀገራት አርጀንቲና እና ብራዚል መካከል ይከናወናል፡፡ ጨዋታው ቤሎ ሆሪዞንቴ በሚገነው በእስታዲዮ ሚኔሮ ሲደረግ ደስ ሚል የውድድር ጊዜ እያሳለፈች የምትገኘው አርጀንቲና በብራዚል ድል ልትደረግ እንደምትችል እየተዘገበ ይገኛል፡፡ በኮፓ አሜሪካ 2019 ሩብ ፍፃሜ፤ የውድድሩ አስተናጋጅ ብራዚል በመለያ ፍፁም ቅጣት ምት ፓራጓይን 4 ለ 3 ፤ እንዲሁም አርጀንቲና ቬንዙዌላን 2 ለ 0 ድል በማድረግ ግማሽ ፍፃሜውን ተዋህደዋል፡፡ የአልባሴልስቲዎቹ አምበል ሊዮኔል ሜሲ በውድደሩ በፍፁም ቅጣት ምት አንድ ጎል ብቻ ማስቆጠር የቻለ ሲሆን የሚጠበቅበትን ያህል የጨዋታ እንቅስቃሴ እያደረገ እንዳለ ከብራዚሉ ጨዋታ አስቀድሞ […]Read more... በሴቶች የዓለም ዋንጫ July 02, 2019 ለስምንተኛ ጊዜ በአውሮፓዊቷ ፈረንሳይ እየተሰናዳ የሚገኘው የፊፋ ሴቶች ዓለም ዋንጫ ውድድር የግማሽ ፍፃሜ ደረጃ ላይ ደርሷል፡፡ ዛሬ ምሽት 4፡00 ሰዓት ላይ ለዋንጫ ለማለፍ የሚደረገው አንደኛው ጨዋታ በግሮፓማ ስታዲየም በእንግሊዝ እና አሜሪካ መካከል ይከናወናል፡፡ ሁለቱም ብሔራዊ ቡድኖች ለዋንጫው የታጩ ቢሆንም አንዳቸው ጉዟቸው እዚህ ላይ ሊገታ ግድ ይላል፤ ሁለቱም ቡድኖች ከምድብ ጀምሮ በጥሎ ማለፍ እና ሩብ ፍፃሜ ጉዞዎች በመቶ ፐርሰንት ድል እዚህ ደረጃ ደርሰዋል፡፡ በቀድሞው የወንዶች ብሔራዊ ቡድን ተጫዋች ፊል ኔቭል የሚመሩት ሶስቱ አናብስታት በምሽቱ ድል የሚቀናቸው ከሆነ፤ ለመጀመሪያ ጊዜ ይሆናል፡፡ በተጨማሪም ድሉ ከ1966 በኋላ እንደ ዋና ቡድን በትልቅ ውድደሮች ፍፃሜ ላይ በመድረስ በታሪክ መዝገብ የሚሰፍር ይሆናል፡፡ ኔቭል ከቢቢሲ ስፖርት ጋር በነበረው […]Read more... በኮፓ አሜሪካ ብራዚል June 28, 2019 የአርጀንቲና እና ቬንዙዌላ አሸናፊ በግማሽ ፍፃሜው ከብራዚል ይገናኛል፡፡Read more... ስፔናዊው አጥቂ ፈርናንዶ June 21, 2019 ኢል ኒኖ እግር ኳስን መጫወት አቆመ፡፡Read more... 8ኛው የሴቶች ዓለም June 07, 2019 ኢትዮጵያዊቷ ዋና ዳኛ ሊዲያ ታፈሰ አፍሪካን ከወከሉ አርቢትሮች አንዷ ነች፡፡Read more... አውሮፓ በአውሎ ነፋስ June 06, 2019 የአውሮፓ ስጋትRead more... ዛሬ ምሽት የዩሮፓ May 29, 2019 ማውሪዚዮ ሳሪ ከ ኡናይ ኢመሪRead more... ኔይማር የብረዚል አምበልነቱን May 28, 2019 የ27 ዓመቱ ብራዚላዊ ኮከብ ኔይማር ዳ ሲልቫ ከስምንት ወራት በፊት የተረከበውን የብራዚል ብሔራዊ ቡድን የአምበልነት ሚና ተነጥቆ ለቅርብ ጓደኛው ዳኒ አልቬስ መስጠቱ ታውቋል፡፡ የብሔራዊ ቡድኑ አሰልጣኝ ቲቴ ይሄንን ውሳኔ ያሳለፉት ተጫዋቹ እያሳየ ባለው ስነ ምግባር ጉድለቶች እንደሆነ ተጠቁሟል፡፡ ኔይማር ከቡድን አጋሮቹ ጋር ስምምነት እንደሌለውም ይነገራል፡፡ በዚህም የፓሪስ ሴንት ዤርማ የቡድን አጋሩ አልቬስ ብራዚል ከኳታር እና ሆንዱራስ ጋር ላለባት የወዳጅነት ጨዋታዎች መሪነቱን ይጀመራል ተብሏል፡፡ የ36 ዓመቱ ተጫዋች ከዚህ ቀደም ብሔራዊ ቡድኑን አራት ጊዜ ያህል በአምበልነት መምራቱ ይታወሳል፡፡ ከሁለት ሳምንት በኋላ በብራዚል አስተናጋጅነት በሚካሄደው የኮፓ አሜሪካ ዋንጫም ቡድኑን ይመራል ተብሏል፡፡Read more... የ170 ሚሊዬን ፓውንድ May 27, 2019 ጆን ቴሪ ከ ፍራንክ ላምፓርድ፡፡ Read more...